የኤጀንሲው ዋና መልእክቶች View More
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካቢኔ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎች ዙሪያ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ!
(አሶሳ፣ ጥር 02/2016 ዓ.ም) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ካቢኔ ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎች ዙሪያ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። ካቢኔው ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ፣ በክልሉ…
የቤኒሸጉል ጉሙዝ ክልል ወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲ በባምባሲ ከተማ በመገኘት ስልጠና ተሰጠ!
የቤኒሸጉል ጉሙዝ ክልል ወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲ በባምባሲ ከተማ በመገኘት ስልጠና ተሰጠ በስልጠናው ላይ የተሳተፉት በወረዳው ላይ ለሚገኙ ከተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች ላሉ አመራሮች ነው፡፡ ስልጠናውን…
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካቢኔ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎች ዙሪያ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ!
(አሶሳ፣ ጥር 02/2016 ዓ.ም) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ካቢኔ ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎች ዙሪያ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። ካቢኔው ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ፣ በክልሉ…
ውሳኔ
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአለም አቀፍ ለ26ኛው ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ14ኛው ጊዜ “ብዝህሃነትን መኖር” በሚል መሪ ቃል አለም አቀፍ የአብሮነት ቀንን አሰመልክቶ በአሶሳ ከተማ በድማቅ ሁኔታ ተከብሯል!
“ብዝሀነትን መኖር በሚል መሪ ሀሳብ ከ20 ሚሊዮን በላይ ዜጎች ተሳታፊ የሚሆኑበት ሀገር አቀፍ የአብሮነት ቀን በመከበር ላይ ይገኛል። በበቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅ ፅ/ቤትም…
የቤኒሻንጉልጉሙዝ የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲ የዲጂታል መታወቂያ አሰጣጥ ዙሪያ ከአሶሳ ከተማ አስተዳደር አመራሮች ጋር ውይይት አካሄዱ!
የቤኒሻንጉልጉሙዝ የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲ ከአሶሳ ከተማ አስተዳደር ወረዳ አንድ እና ወረዳ ሁለትጉዳዩ የሚመለከታቸው አመራሮች ጋር በቀጣይ በሚሰጠው ክልላዊ የዲጂታል መታወቂያ አሰጣጥ ዙሪያ በአሶሳ ከተማ…
አገልግሎቶች
በቤኒሻንጉል ክልላዊ መንግስት የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲው እና የክልሉ ሲቪል ሰርቪስ ቢሮ ሠራተኞችጋር በመሆን የመስዋዕትነት ቀን ለኢትዮጵያ በሚል መሪ ሃሳብ ውይይት አደረጉ!
በቤኒሻንጉል ክልላዊ መንግስት የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲው እና የክልሉ ሲቪል ሰርቪስ ቢሮ ሠራተኞችጋር በመሆን የመስዋዕትነት ቀን ለኢትዮጵያ በሚል መሪ ሃሳብ ውይይት አደረጉ። ሁሉም በተሰማራበት የሥራ…
የቤኒሻንጉልጉሙዝ የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲ ለማንዱራ አመራሮች ስለወሳኝ ኩነት ምዝገባ ጠቀሜታ ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ።
የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲ ለማንዱራ ወረዳ አመራሮች ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ። የቤኒሻንጉልጉሙዝ የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲ ለማንዱራ አመራሮች ስለወሳኝ ኩነት ምዝገባ ጠቀሜታ ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና…
የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ አሶሳ ገቡ::
ርዕሰ መስተዳድሩ አሶሳ ህዳሴ ኤርፖርት ሲደርሱ የክልሉ ምክርቤት ዋና አፈጉባአ ተመስገን ዲሳሳ (ዶ/ር) የቤንሻንጉል ጉሙዝ ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ ኢሳቅ አብዱልቃድር እና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች…
47ኛው የአፍሪካ ሕብረት የቋሚ ተወካዮች ኮሚቴ ስብስባ ዛሬ በሕብረቱ ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ ተጀምሯል!
47ኛው የአፍሪካ ሕብረት የቋሚ ተወካዮች ኮሚቴ ስብስባ ዛሬ በሕብረቱ ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ ተጀምሯል። ስብሰባው “ለ21ኛው ክፍለ ዘመን የሚመጥን አፍሪካዊ ማስተማር፤ የማይበገሩ የትምህርት ስርዓቶች በመገንባት…
የሚዲያና ኮሙዩኒኬሽን ዘርፉ የተቀናጀ፣ ትክክለኛና ወቅታዊ መረጃዎችን ለህብረተሰቡ በማድረስ የክልሉ ሠላም እና ልማት እንዲጠናከር በትኩረት መሥራት ይጠበቅበታል::
አሶሳ፣ የካቲት 01/2016 ዓ.ም) የሚዲያና ኮሙዩኒኬሽን ዘርፉ የተቀናጀ፣ ትክክለኛና ወቅታዊ መረጃዎችን ለህብረተሰቡ በማድረስ የክልሉ ሠላም እና ልማት እንዲጠናከር በትኩረት ሊሠራ እንደሚገባ የክልሉ መንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች…














