በቤኒሻንጉል ክልላዊ መንግስት የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲው እና የክልሉ ሲቪል ሰርቪስ ቢሮ ሠራተኞችጋር በመሆን የመስዋዕትነት ቀን ለኢትዮጵያ በሚል መሪ ሃሳብ ውይይት አደረጉ።
ሁሉም በተሰማራበት የሥራ ዘርፍ ራሱን መስዋዕትነት አድርጎ በመሠረት በፅኑ መሠረት ላይ የቆሜችሀገር በማፅናት ለትውልድ ለማስተላለፍ በተያዘው ሀገራዊ እስትራቴጂ ከግብ ለማድረስ እንደሚገባ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር የሆኑት ታረቀኝ ታሲሳ በመግለፅ የተተከሉ ችግኞች በመንከባከብ፣ደም ለጡት ደማችን በመለገስና ለመማር አቅም ያጡ ተማሪዎች በማስተማር የዜግነት ግደታ ማዋጣት እንደሚገባ አሳስቧል።
በውይይቱ መድረኩ ላይ የተሳተፉ ለወገን ድራሽ ወገን ነው።በሚል ሀገራዊ እሳቢ በመከተል አቅማቸው በፈቀደ መጠን ከወገኖቻችን ጎን እንደምንቆም ተናግሯል።
