የቤኒሻንጉልጉሙዝ የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲ የዲጂታል መታወቂያ አሰጣጥ ዙሪያ ከአሶሳ ከተማ አስተዳደር አመራሮች ጋር ውይይት አካሄዱ!

የቤኒሻንጉልጉሙዝ የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲ ከአሶሳ ከተማ አስተዳደር ወረዳ አንድ እና ወረዳ ሁለትጉዳዩ የሚመለከታቸው አመራሮች ጋር በቀጣይ በሚሰጠው ክልላዊ የዲጂታል መታወቂያ አሰጣጥ ዙሪያ በአሶሳ ከተማ ውይይት እያካሄዱ ይገኛሉ።