የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካቢኔ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎች ዙሪያ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ!

(አሶሳ፣ ጥር 02/2016 ዓ.ም) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ካቢኔ ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎች ዙሪያ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። ካቢኔው ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ፣ በክልሉ…

View More የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካቢኔ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎች ዙሪያ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ!

በዛሬ ዕለት ሁለተኛ ቀኑን የያዜ ከዕዳ ወደ ምንዳ በሚል ርዕስ ለወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲእና ክልል ሲቪል ሰርቨስ ፓርቲ አባላት የአቅም ግንባታ ስልጠና ቀጥሎ ውለዋል።

በዛሬው ዕለት11/4/2016ዓ/ም የ ግንባታ በሚል ርዕሰ በሲቪል ሰርቪስ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ አብዱልሙነም አደም ሰነዱ አቅርቧል። ነጠላ ትርክቶችን አስተሳሰብ በማረም አብሮነት፣እኩልነት፣ፍትሀዊነት፣ነፃነት ፣ሠላም በማስፈን ህብረ በሔራዊ…

View More በዛሬ ዕለት ሁለተኛ ቀኑን የያዜ ከዕዳ ወደ ምንዳ በሚል ርዕስ ለወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲእና ክልል ሲቪል ሰርቨስ ፓርቲ አባላት የአቅም ግንባታ ስልጠና ቀጥሎ ውለዋል።