በዛሬ ዕለት ሁለተኛ ቀኑን የያዜ ከዕዳ ወደ ምንዳ በሚል ርዕስ ለወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲእና ክልል ሲቪል ሰርቨስ ፓርቲ አባላት የአቅም ግንባታ ስልጠና ቀጥሎ ውለዋል።

በዛሬው ዕለት11/4/2016ዓ/ም የ ግንባታ በሚል ርዕሰ በሲቪል ሰርቪስ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ አብዱልሙነም አደም ሰነዱ አቅርቧል።

ነጠላ ትርክቶችን አስተሳሰብ በማረም አብሮነት፣እኩልነት፣ፍትሀዊነት፣ነፃነት ፣ሠላም በማስፈን ህብረ በሔራዊ እንድነት መስራት እንደምገባ ተገልጿል።

በመድረክ ላይ የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ታረቀኝ ታሲሳ እና የሲቪል ሰርቪስ ም/ቢሮ ኃላፊ የስልጠና ተሳታፊዎች ያወያዩት ሲሆን ተሳታፊዎች አስታያየት፣ጥያቄዎች በማንሳት ሰፋ ያለግንዛቤ የተፈጠረበት እና ግባቶች የተገኘበት መድረክ ነው።