ምክር ቤቱ በሁለተኛ ቀን ጉባኤው የክልሉን ምክር ቤት ጽ/ቤት የበጀት ዓመቱን የ6 ወራት የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት በመገምገም አጽድቋል። (የካቲት 12/2016 ዓ.ም) ምክር ቤቱ በሁለተኛ ቀን…
View More ምክር ቤቱ በሁለተኛ ቀን ጉባኤው የክልሉን ምክር ቤት ጽ/ቤት የበጀት ዓመቱን የ6 ወራት የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት በመገምገም አጽድቋል።Category: Popular
አቶ ታረቀኝ ታስሳ የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካቢኔ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎች ዙሪያ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ!
(አሶሳ፣ ጥር 02/2016 ዓ.ም) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ካቢኔ ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎች ዙሪያ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። ካቢኔው ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ፣ በክልሉ…
View More የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካቢኔ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎች ዙሪያ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ!በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመኸር ስንዴ የተገኘውን አበረታች ውጤት በበጋም ለመድገም በትኩረት እየተሰራ ነው!
(አሶሳ፣ ታህሳስ 24/2016 ዓ.ም) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመኸር ስንዴ የተገኘውን አመርቂ ውጤት በበጋም ለመድገም በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ተናገሩ። በርዕሰ…
View More በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመኸር ስንዴ የተገኘውን አበረታች ውጤት በበጋም ለመድገም በትኩረት እየተሰራ ነው!በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ህዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው!
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ እና የአማራ ክልልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ/ር) በተገኙበት ህዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው ህዝባዊ…
View More በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ህዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው!የሚዲያና ኮሙዩኒኬሽን ዘርፉ የተቀናጀ፣ ትክክለኛና ወቅታዊ መረጃዎችን ለህብረተሰቡ በማድረስ የክልሉ ሠላም እና ልማት እንዲጠናከር በትኩረት መሥራት ይጠበቅበታል::
አሶሳ፣ የካቲት 01/2016 ዓ.ም) የሚዲያና ኮሙዩኒኬሽን ዘርፉ የተቀናጀ፣ ትክክለኛና ወቅታዊ መረጃዎችን ለህብረተሰቡ በማድረስ የክልሉ ሠላም እና ልማት እንዲጠናከር በትኩረት ሊሠራ እንደሚገባ የክልሉ መንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች…
View More የሚዲያና ኮሙዩኒኬሽን ዘርፉ የተቀናጀ፣ ትክክለኛና ወቅታዊ መረጃዎችን ለህብረተሰቡ በማድረስ የክልሉ ሠላም እና ልማት እንዲጠናከር በትኩረት መሥራት ይጠበቅበታል::ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር የተፈራረመችው የመግባቢያ ስምምነት ቀጠናዊ የኢኮኖሚ ትብብር እንደሚፈጥር ተገለጸ!
ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር የተፈራረመችው የመግባቢያ ስምምነት ቀጠናዊ የኢኮኖሚ ትብብር እንደሚፈጥር ተገለጸ ታህሣሥ 24/2016 ዓ.ም – ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር የተፈራረመችው ለረዥም ጊዜ የበርበራ ወደብን ማልማት እና…
View More ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር የተፈራረመችው የመግባቢያ ስምምነት ቀጠናዊ የኢኮኖሚ ትብብር እንደሚፈጥር ተገለጸ!