የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲ ለማንዱራ ወረዳ አመራሮች ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ።
የቤኒሻንጉልጉሙዝ የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲ ለማንዱራ አመራሮች ስለወሳኝ ኩነት ምዝገባ ጠቀሜታ ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ።
የኤጀንሲው የትምህርትና ስልጠና ዳይሬክቶሬት በመድረኩ ገለፃ ባደረጉት የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ለየትኛው የመንግስት ተቋም መሠረት በመሆኑ በመግለፅ በአሁኑጊዜ ውጥና የተሟላ የወሳኝ ምዝገባ ስረዓት በመዘርጋት የተቋማት ዕቅዶችና የተሟላና አስተማማኝ የመረጃ ምንጭ በመሆኑ ገልጿል።
አንድ ሀገር የስነ ህዝብ ጋር ቀጥተኛ ተያያዥነት ያለቸው የሕዝብ ብዛት ለመወሰን ለህብረተሰቡ ጥቅም የሚያከናውኑት ኢኮኖሚያዊ ማህበራዊ ፖሊትካዊ ዕቅዶችንና የግለሰቦች መሰረታዊ መብቶች ለማስከበር ወሳኝ መረጃ ምንጭ መሆኑ ተጠቁሟል።
የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ስረዓት ለማሳደግ አግልግሎት አሰጣጥ ረገድ የነዋሪነት መታወቂያ ፣ፓስፖርት፣የጋብቻ ማስረጃ ጋብቻ የመመስረት ብቁነት መረጃ ለማረጋገጥ፣የልደት ማስረጃ ትምህርት ለመግባት ዕድሜ ለትምህርት የደረሰ መሆኑ ለማረጋገጥ ወዘተ …መረጃዎች ያመነጫል።
አስፈፃሚ አካላት ማስረጃውን በግባትነት እንዲጠቀሙቤት ተገላጋዬ እንዲያቀርብ ልማዳዊ አሰራር በመተው አስተማማኝና ወጥነት ያለው አግልግሎት አሰጣጥ ስርዓት በመከተል ለምዝገባ ስርዓት ማደግ አስተዋጽኦ ማድረግ እንዳለበት ተገለፀ።

All reactions:
1313
