የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ አሶሳ ገቡ::

ርዕሰ መስተዳድሩ አሶሳ ህዳሴ ኤርፖርት ሲደርሱ የክልሉ ምክርቤት ዋና አፈጉባአ ተመስገን ዲሳሳ (ዶ/ር) የቤንሻንጉል ጉሙዝ ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ ኢሳቅ አብዱልቃድር እና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል አድርገውላቸዋል።

ርዕሰ መስተዳድሩ በቆይታቸው “ህብረብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል ከተለያዩ ህብረተሰብ ክፍሎች ጋር የሚደረገውን ውይይት እንደሚመሩ ይጠበቃል።

ዘገባው የቤንሻንጉል ጉሙዝ ሚዲያ ነው።

All reactions:

1111