የቤኒሻንጉልጉሙዝ የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲ(Behavior change)የባህሪ ለወጥ በሚል በተዘጋጀ ሰነድ ዙሪያስልጠና ተሰጠ።
የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲ (Behavior change ) በሚል በዩኒሴፍ በተዘጋጀው ሰነድ ዙሪያ ለኤጀንሲው ሰራተኛች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ።
የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ስረዓት በህብረተሰቡ ውስጥ ግንዛቤ በመፍጠር ህብረተሰቡ የባህሪ ለወጥ በማሚጣት ወደ ወሳኝ ኩነት ምዝገባ ጽ/ቤት ሄዶ ኩነት ማስመዝገብ እንዳለበት ተጠቁሟል።
