በዛሬ ዕለት 3ኛ ቀኑን የሠላም በህል አመለካከት የመገንባትና የመምራት ክሂሎት በሚል በተዘጋጀውን ሰነድ ለወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲ እና ክልል ሲቪል ሰርቨስ ብልጽግና ፖርቲ አባለት ስልጠና መሠጠቱን ቀጥለዋል።
በዛሬው ዕለት 12/4/2016ዓ/ም የቀረበው ሰነድ የሠላም ባህል አመለካከት የመገንባትና የመምራት በሚል ሠነድ ቀርቦ ሰፊ ወይይት እየተደረገ ይገኛል ።
ሠላም የመኖር ህልውና ጉዳይ በመሆኑ የተጀመረው ሠላም በቀጣይነት እንድረጋገጥ የሚያጋጥሙ ክፍተቶችን በመለየት ለቀጣይ ዘላቅ ሠላም ለማረጋገጥ ሁሉ ለሠላም ዜብ መቆም እንደምገባ በሰነድ ቀርበዋል።




